ወደ ዳግ በቤቱ ባለቤት ፍላጎት የሚሰራ ቤትና የህንጻ እድሳት
እንኳን ደህና መጡ!

ደምበኞቻችን ምን አሉ?

"ዳግ በቤቱ ባለቤት ፍላጎት የሚሰራ ቤትና የህንጻ እድሳት ቤቴን በሚያስደንቅ ሁኔታ ነው የሰራው - እንደ አዲስ ቤት ነው ቤቴን ሰርቶ ያስረከበኝ፡፡ ምስጋናዬን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ነገር ግን አመሰግናለሁ ማለት እፈልጋለሁ!"
— ሸዋ አወቀ(የላሊበላ ሬስቶራንት ባለቤትና ሥራ አስኪያጅ)

"ዳግ በቤቱ ባለቤት ፍላጎት የሚሰራ ቤትና የህንጻ እድሳት ቀና፣ ከብዙ እውቀትና ልምድ ጋር ስነምግባርን አጣምሮ የያዘ ድርጅት ነው፡፡ በቅርቡ ምድር ቤቴን(Basement) ቃላት ከሚገልጹት በላይ አስውቦ ሰርቶልኛል፡፡ ጠቅለል አድርጌ ስገልጸው ዳግ በቤቱ ባለቤት ፍላጎት የሚሰራ ቤትና የህንጻ እድሳት ቃሉን አክባሪ ፣ ጥራትን የሚያስቀድም፣ በቀን ገደቡ እንከን የለሽ በሆነ መልኩ ስራውን ጨርሶ የሚያስረክብ ድርጅት ነው"